kaleXmat

Welcome to Kalexmat.com - Your #1 Source for Creative Arts and Designs.

በ1ስራ እስከ 500 ብር የምናገኝበት ቀላል Online ስራ | Make Money Online in Ethiopia up to 500 birr per one task

ለምትሰሩት የ ኦንላይን ስራ በኢትዮጲያ ከ 100 ብር ያላነሰ ከ 500 ብር ያልበለጠ ወዲያው ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል ለዚህም ይረዳ ዘንድ ቪዲዮውን በኢሚል በምትልኩበት ወቅት ሙሉ ስማቹን፣ ስልክ ቁጥራቹን፣ የምትገኙበትን አድራሻ እና ገንዘቡን ገቢ የምናደርግበትን የንግድ ባንክ የአካውንት ቁጥራቹን ትልኩልናላቹ። በዛው ኢሚል ላይ ለሰራቹት ቪዲዮ ከ 20 ፊደላት ያላነሰ ርእስ እና ቪዲዮው ስለምን እንደሆነ፣ ተማሪዎች ወይም ተመልካቾች ከቪዲዮው ምን ሊያገኙ እንደሚችሉ ወይም የቪዲዮው አላማ ምን እንደሆነ እና ወዘተ የሚያብራራ አጭር መግለጫ መፃፍ ይጠበቅባቹሃል። ማብራሪያውም ከ 100 ቃላት ባያንስ ይመከራል ስለዚህም ቪዲዮውን ከፍተን ከማየታችን በፊት ስለምን እንደሆነ በቂ ግንዛቤ እንዲኖረን ስለሚያደርግ ስራችንን ያቀልለዋል። ይሄ በራስ ተነሳሽነት፣ በበጎ ፈቃደኝነት የሚደረግ ወይም ቮሉንታሪ ስራ እንደመሆኑ መጠን ማንም ሰው አለቃ የለውም፣ እንዲህ አድርግ እንደዛ አታድርግ የሚል ተቆጣጣሪ የለውም፣ ታዛዥ የለም፣ አዛዥ የለም፣ ሁሉ ነገር በፍፁም ነፃነት ነው የሚሆነው።

በዚ ስራ ላይ ማንኛውም ኢትዮጲያዊ ሰው መሳተፍ ይችላል ስራ ያለውም በትርፍ ሰአቱ፣ ተማሪውም ትምህርቱን በማይሻማ መልኩ ከመዝናኛ ሰአቱ ጥቂት በመሽረፍ በሚያገኛት ትርፍ ግዜው፣ እንዲሁም ስራ የሌለው በተመቸው ግዜና ባሻው ሰአት መስራት ይችላል። ለምትሰሯቸው እያንዳንዷ ስራዎች በእኛ በኩል የምትፈልጉት እርዳታ ካለ ብታሳውቁን እና ብትነግሩን የምንችለውን ያክል ለመርዳት ዝግጁ ነን። ከዚህ ባሻገር ግን አንድ ስራ ሰርታቹ ካጠናቀቃቹ በኋላ ማለትም ከ 3 እስከ 10 ደቂቃ ያክል እርዝማኔ ያለው ሌሎችን ለማስተማር የሚችል ቪዲዮ፣ ኦዲዮ ወይም ተንቀሳቃሽ ሰእላዊ ነገሮችን በመስራት በኢሜል ትልካላቹ። እነዚ ስራዎች በቪዲዮው ውስጥ እንደተጠቀሰው ምንም አይነት ገደብ ሳይኖርባቸው ሙሉ በሙሉ በናንተ ክሬቲቪቲ ላይ የሚወሰኑ ነው የሚሆኑት እና ባጠቃላይ ስለተለያዩ ነገሮች እያዝናና እውቀትን የሚያስጨብጡ ቱቶሪያሎች፣ ኢንተርቪዎች፣ ምክሮች፣ አነቃቂ መልእክቶች፣ ቢዝነስ ሀሳቦች፣ ጤና መጠበቂያ መንግዶች፣ ሶፍትዌር አጠቃቀሞች፣ ፊዩቸሪስቲክ ተክኖሎጂዎች፣ ደዛይኒንግ ስታይሎች፣ ሌክቸሮች፣ የቋንቋ ክህሎት ማሳደጊያ መንገዶች እያለ እጅግ በጣም ብዙ አይነት ማስተማሪያ መንገዶችን ቀለል ባለ መልኩ ማቅረብ ይቻላል።

Discover more from kaleXmat

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading

Scroll to Top