kaleXmat

Welcome to Kalexmat.com - Your #1 Source for Creative Arts and Designs.

አስደሳች የበዓል ስጦታዎች (ለወንዶችም ለሴቶችም የሚሰጡ) | best holiday gifts (for boys and girls)| kaleXmat

እንኳን አደረሳቹ _እንኳን አደረሳቹ_እንኳን አደረሳቹ _እንኳን አደረሳቹ_ 🎄🎄 ምርጥ 15 አስደሳች የበዓል ስጦታዎች (ለወንዶችም ለሴቶችም የሚሰጡ)| best 15 holiday gifts (for boys and girls) | kaleXmat በዓል ሲመጣ ስጦታ መሰጣጣቱ የተለመደ ነው። በጉዳዩ ላይ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች ስጦታ ከመቀበል ይልቅ መስጠት የተሻለ የመንፈስ እርካታ እንደሚሰጥ በፅሁፋቸው ላይ አስቀምጠዋል። ስለዚህም እናንተም ከተቀባይነት ይልቅ ሰጪ በመሆን ደስታችሁን ከፍ ታደርጉት ዘንድ እየተመኘው ለሁለቱም ፆታዎች ሊሰጡ የሚችሉ ምርጥ 15 የስጦታ አይነቶችን እንደሚከተለው ዘርዝሬያቸዋለው። 🎄🎄

ለሴቶች የሚሰጡ ምርጥ 15 ስጦታዎች 🎄🎄

1. ለስላሳ ፀጉር ያላቸው አሻንጉሊቶች

2. ኬኮች 3. መኪና/ automobile

4. የእጅ እና የአንገት አምባር

5. ሜካፕ ኪት

6. የሞባይል ሴፍቲከቨር

7. ሽቶዎች

8. የጆሮ ጌጥ

9. የፀሀይ መነፅር

10. Girls top

11. ቸኮሌት

12. ሞባይል

13. የእጅ ሰአት

14. ቦርሳ ሴት

15. ዲአሪ ቡክ

🎄🎄 ለወንዶች የሚሰጡ ምርጥ 15 ስጦታዎች 🎄🎄

1. ፂም ማስተካከያ/መቁረጫ

2. Playstation

3. ፓወር ባንክ

4. በልዩ ተዛዝ የሚሰሩ የእንጨት ላይ ቅርፆች

5. Earbund/ earphones

6. ኖርማል የጣት ቀለበት

7. Cotton ቲሸርት ወይም ሸሚዝ

8. ቀበቶ

9. ከረባት ሴት

10. የጂም ልብስ/ትጥቅ

11. ብሉቱዝ ስፒከር

12. የውሃ መያዣ

13. Fitness band

14. ብዕር

15. በልዩ ትዕዛዝ የተሰራ የጠረጴዛ ላይ ካሌንደር

ለሁሉም በአላት የሚሆኑ ስጦታዎች ናቸው ማለትም Ethiopian Christmas ወይም የገና በአል ፣ Ethiopian Epiphany ወይም ጥምቀት ፣ Ethiopian Good Friday ወይም ስቅለት ፣ Ethiopian Easter ወይም ፋሲካ ፣ Ethiopian Easter ዒድ አል አድሐ ፣ Ethiopian New Year ወይም አዲስ አመት ፣ Finding of the True Cross ወይም መስቀል በአል እና የመሳሰሉት ክብረ በአላት ላይ ለወዳጅ ዘመድ፣ ለጓደኛ፣ ለቤተሰብ እንዲሁም ለፍቅረኛ እነዚህን ጥሩ ስጦታዎች መስጠት ይቻላል። subscribe to get more upcoming edutainment videos music: YouTube Audio Library : Artist – Patrick Patrikios :Title – Average Visuals: Adobe Stock / Pexels / Pixabay / Other Voice-over Recording, Audio & Video Production by kalexmat edutainment

Discover more from kaleXmat

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading

Scroll to Top