lalibela church

Lalibela | ለምንድነው ግን ላሊበላ ብዙ ተመራማሪዎችን የሚያስገርመው ? ( ͡◉ ͜ʖ ͡◉)

ላሊበላ በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ከአንድ ወጥ ድንጋይ/አለት ተቆርቁረው ከተሰሩ ህንጣዎች መካከል በአይነቱም በይዘቱም ድንቅ የኪነህንጣ ጥበብ የሚስተዋልበት ውቅር ነው። ላሊበላ በመላው ክርስቲያን ዘንድ ከአክሱም ቀጥሎ ቅዱስ ከተማ በመባል ሲታወቅ የሃይማኖታዊ ጉዞዎች እና የቱሪስቶች መዳረሻም ነው። ከአክሱም በተለየም የላሊበላ ህዝብ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች ናቸው ፡፡ ኢትዮጵያ በ 4 ኛው ክፍለዘመን የመጀመሪያ አጋማሽ ክርስትናን ከተቀበሉ ቀደምት ሀገሮች አንዷ ስትሆን ታሪካዊ መሰረቷም ከሐዋርያት ዘመን ጀምሮ